Posted on January 23, 2011, 1:25 am, by admin.
ሐገሬን እያሉ ለወገን ነፃነት፤ ላንድነት የሞቱት ያለቁት፤
ለዳር ድንበራቸው፤ በጀግነነት ቆመው መስዋእት የሆኑት፤
ምነው በተነሱ፤ ምሁራኑን እና ይህን ትውልድ ባዩት፤
መማረ፤ ማወቅና መመራመር እጀግ መልካም ነው። የት እንዳለን ምን እንደሚያስፈልገን የምንፈለገውን እንዴት ልናገኝ እንደምንቸል ያመላክታል።ካልቻልንም ደግሞ ለመን እንዳልቻልን፤ምክነያቱን በብቃት መረጃዎችን በማቅረብ ያረጋገጣል። ምሁራንም ህዝብን ከተሳሳተ አካሄድ የመመለስና እውነትን ተናግሮ ካድርባይነት እራስን አንጽቶ ትውልድን አቅጣጫን የማሳየት ሃላፊነት ያለበት ክፍል [...]
Posted on January 22, 2011, 1:25 pm, by admin.
Posted on January 22, 2011, 1:25 am, by admin.
Posted on January 22, 2011, 1:25 am, by admin.
Posted on January 21, 2011, 1:25 pm, by admin.
ፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማሪያም
“ሙዚቃ የአለም ቋንቋ ነው ተብሏል”። ጥቂት የሙዚቃ ኖታዎችን በማንሳትና አነስ ያለ የግጥም ዘለላ በመጻፍ የሙዚቃ ደራሲዎችና ድምጻዊያን በጨቋኝ መሪዎች፣ በአምባገነን ገዥዎች፣ ጸረ ዲሞክራሲያዊና ኢ-ፍትሀዊ በሆኑ ወገኖች ላይ ጥበባዊ ጦርነት አካሂደዋል። ሙዚቃ ከድንጋይ የተሰራውን የጥላቻ ግድግዳ በርቅሶ በማለፍ፤ ህሊናን የዘነጋን ስብእና የመንፈስ ጭለማዊ ጥቀርሻ ለመግፈፍ ቅዱስ ቋንቋ ሆኖ ታይቷል። ተደምጧል።
የተጨቆኑትን፣ ተስፋቸው ሊሞትባቸው በመጣጣር ላይ [...]